Breaking News >> News >> FanaBC


ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የታንዛኒያ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያና የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ


Link [2022-03-16 19:34:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የታንዛኒያ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያና የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የፓርላማ አባላቱ በኢትዮጵያና በታንዛኒያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ እንደሚሠሩ ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በበኩላቸው ÷ሁለቱ ሀገራት ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ፣ ጠንካራ ግንኙነት እንዳላቸውና በንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም መስፋፋት እንዳለበት መናገራቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ […]

The post ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የታንዛኒያ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያና የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:48:49