Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር ስምምነት ተፈራረሙ


Link [2022-03-16 19:34:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይሮቢ ቅርንጫፍ እና የኢትዮ-ኬኒያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ መፈራረማቸውን በኬኒያ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting […]

The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:40:00