Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም በዱባይ ተካሄደ


Link [2022-03-15 16:36:29]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፋርማሲዪቲካልና በጤና ዘርፎች ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች በተገኙበት በዱባይ ተካሄዷል። በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ተወካይ አቶ አበበ መብራቱ÷ ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በንግድ በኢንቨስትመንት፣ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና በማህበራዊ ዘርፎች ሰፊ ትብብርና ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ የተባበሩት አረብ […]

The post በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም በዱባይ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:46:04