Breaking News >> News >> FanaBC


የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው መሪ ሀሳብ መሰረት ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን


Link [2022-03-15 16:36:29]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው “ከፈተና ወደ ልዕልና” መሪ ሀሳብን መሰረት ያደረጉ ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ መጠናቀቅን አስመልክቶ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ማብራሪያ […]

The post የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው መሪ ሀሳብ መሰረት ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:34:58