Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያና ኔዘርላድ በኢንዱስትሪ እና በግብርና ዘርፍ የሚያደርጉት ኢኮኖሚያዊ ትብብር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ አድርጓል – የገንዘብ ሚኒስቴር


Link [2022-03-15 14:14:04]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የኔዘርላድ መንግስታት በኢንዱስትሪ እና በግብርና ዘርፍ የሚያደርጉት ኢኮኖሚያዊ ትብብር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን ገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከኔዘርላንድስ ኤምባሲ የተውጣጡ አመራሮች በዱከም፣ቢሾፍቱ እና ሞጆ አካባቢዎች በኔዘርላንድ ኢንቨስተሮች እየተከናወኑ ያሉ የአግሮ ኢንዱስትሪና የአትክልትና ፍራፍሬ ልማቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሰመሬታ በጉብኝቱ ወቅት […]

The post ኢትዮጵያና ኔዘርላድ በኢንዱስትሪ እና በግብርና ዘርፍ የሚያደርጉት ኢኮኖሚያዊ ትብብር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ አድርጓል – የገንዘብ ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:51:04