Breaking News >> News >> FanaBC


አሁን እየታየ ያለው የሙቀት መጠን በበልግ ወቅት የሚጠበቅ ነው – የሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩት


Link [2022-03-15 14:14:04]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበልግ ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት መሆኑንና አሁን እየተስተዋለ ያለው ነገር ከዚህ የተለየ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩት ገለፀ፡፡ የኢኒስቲቲዩቱ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አህመዲን አብዱልከሪም በበልግ ወቅት የዝናብ ተጠቃሚዎች መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖርና በሙቀቱ ምክንያት በውሃ አካላትና ግድቦች ላይ ያለው የትነት መጠን እንደሚጨምር ገልፀዋል፡፡ […]

The post አሁን እየታየ ያለው የሙቀት መጠን በበልግ ወቅት የሚጠበቅ ነው – የሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:55:33