Breaking News >> News >> FanaBC


በተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ጉባኤ የኢትዮጵያ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው


Link [2022-03-15 14:14:04]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ጉባኤ የኢትዮጵያ አፈፃፀም ግምገማ ረቂቅ ሪፖርት ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት እየተካሄደበት ነው፡፡ በጉባኤው ምዕራፍ ሁለት ሙስናን መከላከልና በምዕራፍ አምስት የተመዘበረ ሀብትን ማስመለስ ላይ ትኩረቱን ባደረገው ሪፖርት ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ከፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ የብሔራዊ […]

The post በተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ጉባኤ የኢትዮጵያ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:59:38