Breaking News >> News >> FanaBC


በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበትን የፋይበር ኦፕቲክስ መስመር የመጠገን ሥራ እየተከናወነ ነው


Link [2022-03-15 10:54:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በቆየባቸው በምስራቅ አማራ እና በአፋር የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ የተጎዱ የፋይበር ኦፒቲክስ መስመሮችን የመጠገን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፋይበር ኦፕቲክስ የኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ ገብረ መድህን እንደገለጹት÷ ከኮምቦልቻ- ሰመራ፣ ከሸዋሮቢት – ኮምቦልቻ፣ ከኮምቦልቻ- አላማጣ እንዲሁም […]

The post በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበትን የፋይበር ኦፕቲክስ መስመር የመጠገን ሥራ እየተከናወነ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:43:54