Breaking News >> News >> FanaBC


ብልጽግና ፓርቲ አመራሩን በየጊዜው እየገመገመ ሊጠየቅ የሚገባውን ለይቶ እርምጃ በመውሰድ ህዝብ የጣለበትን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል- ምሁራን


Link [2022-03-14 22:15:51]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ አመራሩን በየጊዜው እየገመገመ የሚሸለመውን እና ሊጠየቅ የሚገባውን በትክክለኛ መንገድ እየለየ ህዝብ የጣለበትን እና የራሱን ቃል ሊጠብቅ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ በቀለ ሀብታሙ፥ አሁን ሃገር ካለችበት የኑሮ ውድነት፣ የሰላም እጦት፣ ሌብነት እና ሌሎች ችግሮች […]

The post ብልጽግና ፓርቲ አመራሩን በየጊዜው እየገመገመ ሊጠየቅ የሚገባውን ለይቶ እርምጃ በመውሰድ ህዝብ የጣለበትን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል- ምሁራን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:53:49