Breaking News >> News >> FanaBC


የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል


Link [2022-03-14 10:32:18]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽህፈት ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል፡፡ በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በይስማው አደራው ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ […]

The post የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:41:01