Breaking News >> News >> FanaBC


”ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል


Link [2022-03-14 09:13:33]



የአቋም መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል፡፡ ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን የቆየው የመጀመርያው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ በስኬት ተጀምሮ በስኬት መጠናቀቁ ወትሮም ቢሆን ገና […]

The post ”ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:41:03