Breaking News >> News >> FanaBC


ከብጹዕነታቸው የሰላምና ይቅርታን መንገድ በመማር ለአብሮነትና አንድነት ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል- ፓስተር ጻድቁ አብዶ


Link [2022-03-12 16:15:59]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብጹዕነታቸው የሰላምና ይቅርታን መንገድ በመማር ለአብሮነትና አንድነት ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ ገለጹ። ፓስተር ጻድቁ አብዶ በመስቀል አደባባይ በተከሄደው የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ አስክሬን ሽኝት መርሃ ግብር ላይ ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት÷ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የጠብን ግድግዳ በማፍረስ ለአንድነትና […]

The post ከብጹዕነታቸው የሰላምና ይቅርታን መንገድ በመማር ለአብሮነትና አንድነት ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል- ፓስተር ጻድቁ አብዶ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:59:08