Breaking News >> News >> FanaBC


ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት በተግባር ያረጋገጠና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ላይ እንዲወስን እድል ፈጥሯል- አቶ ኦርዲን በድሪ


Link [2022-03-12 16:15:59]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት በተግባር ያረጋገጠና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ላይ እንዲወስን እድል ፈጥሯል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ፓርቲው በሃገሪቱ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነትን በተግባር በማረጋገጥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ላይ እንዲወስን […]

The post ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት በተግባር ያረጋገጠና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ላይ እንዲወስን እድል ፈጥሯል- አቶ ኦርዲን በድሪ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:30:49