Breaking News >> News >> FanaBC


በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል በተደረጉ ውይይቶች አወንታዊ ለውጦች ታይተዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን


Link [2022-03-12 16:15:59]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የተደረጉ ሶስት ወይይቶች ያለስምምነት ቢጠናቀቁም አወንታዊ ለውጦች መታየታቸውን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡   ፕሬዚዳንቱ ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሎካሼንኮ ጋር በነበራቸው ውይይት እንደተናገሩት፥ባለፉት ጊዜያት በተደረጉ ውይይቶች መልካም የሚባሉ ለውጦች ታይተዋል፡፡   በሞስኮ እና በሚንስክ መካከል ያለውን ከፍተኛ ትብብር ያደነቁት ፕሬዚዳንት ፑቲን፥በዩክሬን ዙሪያ ስላለው […]

The post በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል በተደረጉ ውይይቶች አወንታዊ ለውጦች ታይተዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:52:42