Breaking News >> News >> FanaBC


ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች


Link [2022-03-08 22:15:14]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት የምታደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የሕግ አማካሪና የአፈጉባኤው ጽ/ቤት ኃላፊ ዶክተር ዘለቀ ተመስገን የፈረንሳይ ምክር ቤት የውጪ ጉዳዮች፣ የመከላከያና የደህንነት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚዳንት ኦሊቨር ካዲክን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ለረዥም ጊዜ የቆየ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ […]

The post ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:45:04