Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እናደርጋለን- የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶችና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት


Link [2022-03-08 22:15:14]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደራጁ ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶች እና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ናይል ወልሽ ተናገሩ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶች እና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት (unodc) የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር […]

The post የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እናደርጋለን- የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶችና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:45:10