Breaking News >> News >> FanaBC


ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል


Link [2022-03-08 22:15:14]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። ድርጅቱ ከኢትዮጵያ መንገድ አስተዳደር ጋር በመተባበር በስራ ፈጠራ ላይ ያተኮረ በቢሾፍቱ እያካሄደ ባለው አውደ ጥናት እንደተመላከተው÷ በዋናነት በኢትዮጵያ የመንገድ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋት በማሽነሪ ከሚሰሩ ስራዎች በተጓዳኝ በቴክኖሎጂን በመታገዝ በሰው ኃይል ሊከናወኑ […]

The post ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:46:39