Breaking News >> News >> FanaBC


በመዲናዋ በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ


Link [2022-03-08 18:55:27]



አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ እና ሲተባበሩ የነበሩ 21 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የተሰረቁ ተሽከርካሪዎችን ማስመለሱንም ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈፀሙ የተሽከርካሪ ስርቆቶችን እና ለህብረተሰቡ ስጋት የሆኑ ወንጀሎችን ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝም ጠቅሷል። የመኪና ስርቆትን […]

The post በመዲናዋ በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:52:50