Breaking News >> News >> FanaBC


የኢድ- አል ፈጥር በዓልን ለማክበር ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶችን በድምቀት ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል- የሀረር ነዋሪዎች


Link [2022-03-08 18:55:27]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢድ- አል ፈጥር በዓልን እንዲሁም በክልሉ በልዩ ሁኔታ የሚከበረውን የሸዋል-ኢድ በዓልን ለማክበር ወደ ሀረር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት÷ መጪውን የኢድ- አል ፈጥርና ሸዋል-ኢድ በአላትን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓ፡፡ በተለይም ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው የኢድ- አል ፈጥርና ሸዋል-ኢድ በአላትን ለማክበር ከተለያዩ የአለም […]

The post የኢድ- አል ፈጥር በዓልን ለማክበር ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶችን በድምቀት ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል- የሀረር ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:29:44