Breaking News >> News >> FanaBC


ባለፉት ዓመታት በአገራችን የሴቶች ለኃላፊነት መብቃትን በተመለከተ የማይናቅ ዕድገት ተመዝግቧል-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ


Link [2022-03-08 18:55:27]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት በአገራችን የሴቶች እኩልነት፣ የመብታቸው መከበር፣ የንቃተ ሕሊና ማሳደግ፣ ለኃላፊነት መብቃትን በተመለከተ የማይናቅ ዕድገት ተመዝግቧል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን (ማርች ኤይት) በተመለከት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ኘሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያስተላለፉት መልዕክት የካቲት […]

The post ባለፉት ዓመታት በአገራችን የሴቶች ለኃላፊነት መብቃትን በተመለከተ የማይናቅ ዕድገት ተመዝግቧል-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:46:56