Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት የገበያ ስርዓቱን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ


Link [2022-03-08 18:55:27]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ገበያ ስርዓቱን እንደ ቴሌኮም ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ፡፡ በየዕለቱ ከቁጥጥር እየወጣ ያለው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጥያቄ ውስጥ እንዲወድቅ አድርጓል ተብሏል፡፡ ለዚህም መንግስት የጥቅል ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲፈጥር በማድረግ የዜጎችን ገቢ ማሳደግ የሚችልባቸውን አማራጮች ማሰብ ይኖርበታል፤ እስከዛው ግን በከፍተኛ […]

The post መንግስት የገበያ ስርዓቱን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:50:28