Breaking News >> News >> FanaBC


የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር በአማራ ክልል እየተደረጉ ያሉ የመልሶ ግንባታ ሥራዎችን ተመለከቱ


Link [2022-03-07 15:34:35]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ጂም ዶብሰን አሜሪካ በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታው ላይ የምታደርገውን ድጋፍ ተመለከቱ፡፡ ምክትል ዳይሬክተሩ በጉብኝታቸው÷ የተራድኦ ድርጅቱ የማሕበረሰብ አገልግሎቶችን እየደገፈ የሚገኝባቸውን መጋዘኖች፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ጣቢያዎችን ተመልክተዋል፡፡ በግጭቱ በተጎዱ አካባቢዎች እና ማሕበረሰቦች ላይ […]

The post የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር በአማራ ክልል እየተደረጉ ያሉ የመልሶ ግንባታ ሥራዎችን ተመለከቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:51:39