Breaking News >> News >> FanaBC


አዳዲሶቹ አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ አገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን


Link [2022-03-06 17:37:10]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አገራት ኢትዮጵያን እንዲወክሉ ለተሾሙ አምባሳደሮች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል።   ዛሬ በተካሄደው የመዝጊያ መርሃ ግብር ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተገኝተዋል፡፡፡   አቶ ደመቀ አዳዲሶቹ አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ አገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል።   በሚመደቡባቸው አገራት ሁሉ የኢትዮጵያን ትክክለለኛ ገጽታ […]

The post አዳዲሶቹ አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ አገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:34:37