Breaking News >> News >> FanaBC


በመጪው የዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በርካታ ሰዎችን የሚያሳትፍ ታላቅ ኮንቬንሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ እናዘጋጃለን – በድር ኢትዮጵያ


Link [2022-03-06 12:30:12]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የረመዳን ኢድ ስግደት ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሙስሊሙ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ያቀረቡትን ጥሪ በደስታ እንደሚቀበለው “በድር ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት” አስታወቀ፡፡ የ”በድር ኢትዮጵያ ኮንቬንሽን” ላለፉት 21 ዓመታት ከኢትዮጵያ ውጭ ሲዘጋጅ እንደነበረ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ብርሃን አሕመድ የተናገሩ ሲሆን 22ኛውን የድርጅቱ […]

The post በመጪው የዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በርካታ ሰዎችን የሚያሳትፍ ታላቅ ኮንቬንሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ እናዘጋጃለን – በድር ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:39:14