Breaking News >> News >> FanaBC


አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በዜጎች ለሚቀርቡ የአገልግሎት ጥያቄዎች ፈጠን ምላሽ መስጠት አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ


Link [2022-03-05 22:54:48]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ዘመናዊ የአሰራር ስርዓቶችን በመጠቀም ዜጎች ለሚያቀርቧቸው የአገልግሎት ጥያቄዎች ፈጠን ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አሳሰቡ። አምባሳደሮች በኢምባሲዎች እና ቆንስላ ጽፈት ቤት የሚከናወኑ አገልግሎቶች በሰነድና ዜግነት ማጣራት ምርመራ ሥራ ላይ በቂ እዉቀት፣ ክህሎት እና የተጠናከረ የቡድን ሥራ አስተሳሰብ እንዲኖር እና […]

The post አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በዜጎች ለሚቀርቡ የአገልግሎት ጥያቄዎች ፈጠን ምላሽ መስጠት አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:35:48