Breaking News >> News >> FanaBC


በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሰላም እጦት እንዲከሰት የሚጥሩ ኃይሎችን እንደሚታገሉ – የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች


Link [2022-03-05 19:35:22]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በሰገን ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው ፡፡ በኮንፈረንሱ ከኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የአካባቢያችንን ሰላም በማስጠበቅ በሀገሪቱ የተጀመረውን ልማት እናስቀጥላለን ብለዋል። በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሰላም እጦት እንዲከሰት የሚጥሩ ኃላሎችን አምርረን በመታገል ለጋራ እድገት በአንድነት እንሰራለን ብለዋል። […]

The post በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሰላም እጦት እንዲከሰት የሚጥሩ ኃይሎችን እንደሚታገሉ – የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:46:49