Breaking News >> News >> FanaBC


በአገራዊ ምክክሩ ህዝቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ተጠየቀ


Link [2022-03-05 19:35:22]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራዊ ምክክሩ ህዝብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ለማስቻል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አሳሰበ። ኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቋቁሞና 11 ኮሚሽነሮች ተሰይመውለት በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍና አሳታፊ ምክክር ለማድረግ በሂደት ላይ ይገኛል። በሚፈጠረው የምክክር መድረክ የህዝብ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖር […]

The post በአገራዊ ምክክሩ ህዝቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ተጠየቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:37:19