Breaking News >> News >> FanaBC


ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረቡ


Link [2022-02-26 20:53:53]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሪዚዳንቷ ይህን ያሉት የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኢትዮጵያ ስራ የጀመረበትን 40ኛ ዓመት ባከበረበት መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ በመርሃ ግብሩም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ […]

The post ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:55:36