Breaking News >> News >> FanaBC


በሽብርተኛው ህወሃት ጥቃት የደረሰባቸዉ የሰሜን ሸዋ አካባቢዎችና አጎራባች ወረዳዎች አሁን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመልሰዋል


Link [2022-02-26 11:54:27]



አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሀት የሽብር ቡድን ወረራ ወቅት በሰሜን ሸዋ ዞን ጥቃት የደረሰባቸዉ አካባቢዎች እና አጎራባች ወረዳዎች አሁን ወደመደበኛ እንቅስቃሴያቸው ተመልሰዋል ። በሰሜኑ ኢትዮጵያ ክፍል የነበረውን ጦርነት ወደመሀል ሀገር የመግፋት እንቅስቃሴ ስልት የነበረዉ የሽብር ቡድኑ ህወሀት እንቅስቃሴ ከወራት በፊት ማክተሙን ተከትሎ የሽብር ቡድኑ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ከተሞች መደበኛ እንቅስቃሴን ጀምረዋል፡፡ እንደ ደብረ […]

The post በሽብርተኛው ህወሃት ጥቃት የደረሰባቸዉ የሰሜን ሸዋ አካባቢዎችና አጎራባች ወረዳዎች አሁን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመልሰዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 09:00:08