Breaking News >> News >> FanaBC


በኦሮሚያ ክልል የኀብረተሰቡን ኑሮ የሚለውጡ በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ


Link [2022-02-26 11:54:27]



አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የኀብረተሰቡን ኑሮ የሚለውጡ በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ የልዑካን ቡድን ምዕራብ ሸዋ ዞን ጊንጪ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘውን የ’ኬኛ ቢቬሬጅ ኢንዱስትሪ’ እና የአምቦ-ጉደር አስፋልት መንገድ ግንባታን ጎብኝቷል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት፥ በክልሉ ከሶስት ዓመት ወዲህ የኀብረተሰቡን ኑሮ […]

The post በኦሮሚያ ክልል የኀብረተሰቡን ኑሮ የሚለውጡ በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:42:53