Breaking News >> News >> FanaBC


አልማ በአሜሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና ምዕመናን ጋር በመተባበር የእለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ እያሰራጨ ነው


Link [2022-02-19 21:34:18]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር በአሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና ምዕመናን ጋር በመተባበር በአማራ ክልሉ ጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙና በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የእለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ በማሰራጨት ላይ ነው፡፡ አልማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው ከካሊፎርኒያ የአብያተ- ክርስቲያናት የሀይማኖት አባቶች፣ ምዕመናንና የሀይማኖቱ […]

The post አልማ በአሜሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና ምዕመናን ጋር በመተባበር የእለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ እያሰራጨ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:28:20