Breaking News >> News >> FanaBC


የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የአቅርቦት ችግርን ከመቅረፍ ባለፈ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን አቅም ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ


Link [2022-02-19 12:32:55]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኑሮ ውድነቱንና የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ የአቅርቦት ችግርን ከመቅረፍና ህገ ወጥ አሰራሮችን ከመቆጣጠር ባለፈ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን አቅም ማጠናከርና ችግሮቻቸውን መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበበራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው አሊ ጋር ቆይታ አድርጓል። የሸማች ማህበራቱ ካለባቸው የአቅም ውስንነት በተጨማሪ […]

The post የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የአቅርቦት ችግርን ከመቅረፍ ባለፈ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን አቅም ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:36:47