Breaking News >> News >> FanaBC


ትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካዉንስል በከፍተኛ ትምህርት የሰላም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ


Link [2022-02-18 21:56:40]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካዉንስል በከፍተኛ ትምህርት የሰላም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያሥችላቸዉን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እና በኢትዮጵያ የብሪቲሽ ካዉንስል ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ ነጻነት ደሞዝ ናቸዉ፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የፕሮጀክቱ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና አስተባባሪ ዶክተር ሃላ ኑርን ጨምሮ የብሪትሽ ካዉንስል […]

The post ትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካዉንስል በከፍተኛ ትምህርት የሰላም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:37:10