Breaking News >> News >> FanaBC


በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተዘጋጀው የማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ


Link [2022-02-18 21:56:40]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተዘጋጀው የማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ የብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላትን ያሳተፈ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በውይይቱ እንደገለጹት÷ በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚቻልበት ሁኔታ ላይ በመወያየት ከዚህ ቀደም የታዩ […]

The post በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተዘጋጀው የማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:53:34