Breaking News >> News >> FanaBC


ጉዳት የደረሰባቸዉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሙሉ አቅም ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር


Link [2022-02-18 20:34:58]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት የደረሰባቸዉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሙሉ አቅማቸዉ ወደ ሥራ እንዲገቡ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እንደገለጹት÷ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ተቋማቱ ዝግጅት አድርገዉ እንዲሰሩ የተለየ ትኩረት ተሰጥቷል፡፡ የወሎ፣ ወልዲያ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች በህወሓት የሽብር ቡድን በደረሰባቸዉ ከፍተኛ ጉዳት የትምህርት […]

The post ጉዳት የደረሰባቸዉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሙሉ አቅም ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:41:05