Breaking News >> News >> FanaBC


ሁሉም ቤተ እምነቶች የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ


Link [2022-02-18 19:14:01]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ቤተ እምነቶች ለተከታዮቻቸው የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች እየተባባሱ ለበርካታ ሰዎች ሞትና ጉዳት እንዲሁም የንብረት ውድመት ምክንያት መሆናቸውን ያስታወሱት የሃይማኖት አባቶቹ÷ ድርጊቱ በየትኛውም ሃይማኖት የሚወገዝና ፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስረድተዋል። እንዲህ […]

The post ሁሉም ቤተ እምነቶች የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:56:35