Breaking News >> News >> FanaBC


በአፍሪካ እና አውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ሀሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል- አምባሳደር ሂሩት ዘመነ


Link [2022-02-18 17:54:34]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው በርካታ ሀሳቦች ተቀባይነት ማግኘታቸውን በቤልጂየም፣ ሉክሰንበርግና በአውሮፓ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ። አምባሳደሯ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጉባኤው ጎን ለጎን የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ፍሬያማ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በጋራ ጉባኤው ላይ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው የትብብርና የአጋርነት […]

The post በአፍሪካ እና አውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ሀሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል- አምባሳደር ሂሩት ዘመነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:52:32