Breaking News >> News >> FanaBC


በአፍሪካና አውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራትን አከናውነዋል


Link [2022-02-18 14:14:25]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስኬታማ ተግባራት አከናውነዋል። የአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የጋራ ጉባዔ በቤልጂየም ብራስልስ እየተካሄደ ሲሆን÷ በጉባዔው የሁለቱን ኅብረቶች አባል አገራትን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በጉባዔው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ […]

The post በአፍሪካና አውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራትን አከናውነዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:35:26