Breaking News >> News >> FanaBC


አቶ መላኩ አለበል የኮሪያ እውቅ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ


Link [2022-02-18 14:14:25]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የኮሪያ እውቅ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲዮክሂን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት፥ ኢትዮጵያና ኮሪያ የጠበቀና የቆየ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር ያላቸው ሀገራት ናቸው ፡፡ የኮሪያ መንግስት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት […]

The post አቶ መላኩ አለበል የኮሪያ እውቅ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:55:38