Breaking News >> News >> FanaBC


ጉባዔው የትብብርና የአጋርነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ


Link [2022-02-17 19:55:18]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በሁለቱ አኅጉራት መካከል ያሉትን ወቅታዊ እና ቀጣይ የትብብር እና የአጋርነት ሥራዎች ለማጠናከርና ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። 6ኛው የአውሮፓ ኅብረት – አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ በቤልጂየም ብራሰልስ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር […]

The post ጉባዔው የትብብርና የአጋርነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:30:39