Breaking News >> News >> FanaBC


የአማራ ክልላዊ መንግሥት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ


Link [2022-02-17 19:55:18]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልላዊ መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ የፀጥታ መዋቅር ላይ ያሉ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን አስመልክቶ በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል። በመሆኑም ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን አሚኮ ዘግቧል። በዚህም መሰረት፦ 1- የአማራ […]

The post የአማራ ክልላዊ መንግሥት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:43:36