Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-16 20:36:01]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር ተገናኝተው ኢትዮጵያ ለዕድገቷ የምታደርጋቸውን ጥረቶች በተመለከተ መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ አክለውም፥ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽን እና ኢትዮጵያ አጋርነታቸውን ለማጠናከር በሚያስችሉ አካሄዶች […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:24:16