Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ


Link [2022-02-16 19:15:15]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ስብሰባዎችን እንደሚያደርጉ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:44:21