Breaking News >> News >> FanaBC


መድረኩ አመራርና አባሉ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ አሁናዊ ሁኔታን በሚገባ በመረዳት ቀጣይ ለሚኖሩ ተልዕኮዎች በብቃት ለመወጣት የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ


Link [2022-02-16 13:33:50]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወረዳና ለበታችኛው የፓርቲ መዋቅር ላሉ አመራርና አባላት በተሰጠው የአቅም ግንባታ መ ድረክ ለተነሱ ሃሳቦች በከተማው ከፍተኛ አመራሮች ማብራሪያና የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ተሰጠ። በከተማ ደረጃ የተጀመረው “መመረጥ-ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል ሰነድ ዙሪያ በተዘጋጀው የአቅም ግንባታ መድረክ እስከ ወረዳ ላሉ አመራር እና ለበታችኛው የፓርቲ መዋቅር አመራርና አባላት ባለፉት ቀናት […]

The post መድረኩ አመራርና አባሉ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ አሁናዊ ሁኔታን በሚገባ በመረዳት ቀጣይ ለሚኖሩ ተልዕኮዎች በብቃት ለመወጣት የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:43:00