Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው – ቱርክ


Link [2022-02-16 13:33:50]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው ስትል ቱርክ ገለጸች፡፡ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ መወሰኑን አገሪቱ በበጎ ጎኑ እንደምታየውና እንደምትቀበለው አስታውቋል። ውሳኔው በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የሚያስችል ትክክለኛ እርምጃ እንደሆነ ቱርክ እንደምታምንም ተመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያ […]

The post በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው – ቱርክ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:37:18