Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎችና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል – ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ


Link [2022-02-16 13:33:50]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎች እና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል ሲሉ የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ተናገሩ። የፍትህ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ አቃቤያነ ሕግ የጋራ መድረክ ላይ ነው። ኢትዮጵያ በበርካታ ችግሮች እየተፈተነች ቢሆንም የተጀመረውን ሀገራዊ የእድገት ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ […]

The post በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎችና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል – ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:24:50