Breaking News >> News >> FanaBC


የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ


Link [2022-02-16 13:33:50]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈር እና ዘረፋ እንደፈጸመ አመለከተ። ተቋሙ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ነው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሽብርተኛው ህወሓት ቡድን ግብረአበሮች ሰላመዊ ሰዎችን መግደላቸውን፣ በቡድን ሴቶችን መድፈራቸውን እና የግልና የህዝብ ንብረቶችን መዝረፋቸውን ያስታወቀው። በጭና እና ቆቦ […]

The post የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:45:01