Breaking News >> News >> FanaBC


ኢጋድ በምስራቅ አፍሪካ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ ይሠራል-ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ


Link [2022-02-15 18:15:02]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጠናው ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ እንደሚሠራ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ዋና ጸሃፊው በብራስልስ በተካሄደው የአፍሪካ ቀንድ የሚኒስትሮች ኢኒሼቲቭ ስብሰባ ላይ ተካፍለዋል፡፡ በስብሰባውም ዶክተር ወርቅነህ፥ የኢኒሼቲቩን አራት ምሰሶዎች ማለትም ቀጠናዊ የመሠረተ-ልማት ትሥሥር፣ የተሳለጠ የንግድ ከባቢ፣ ለውጫዊ ተጽዕኖ ምላሽ […]

The post ኢጋድ በምስራቅ አፍሪካ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ ይሠራል-ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:40:50