Breaking News >> News >> FanaBC


የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ አስቻይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ


Link [2022-02-15 18:15:02]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሳይበር ደህንነትን ለማስጠበቅ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የኤጀንሲውን የሳይበር ተሰጥዎ ልማት ማዕከል፣ በኤጀንሲው ለምተው በዲጂታል ኤግዚቪሽን ማዕከል የቀረቡ ምርት እና አገልግሎት እንዲሁም የኤጀንሲውን ሠራተኞችና ኃላፊዎችን ቢሮ መጎብኘታቸውን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ […]

The post የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ አስቻይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:27:39