Breaking News >> News >> FanaBC


ለተፈጥሮ ሀብት ህልውና አደገኛ የሆኑ አረሞችን ለማጥፋት የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል – የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን


Link [2022-02-15 16:54:41]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ህልውና ላይ አደጋ የደቀኑ መጤ አረሞችን ለማጥፋት ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በዝዋይ ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማጥፋትና በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ላይ የደቀነውን አደጋ ለመከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በባቱ ከተማ ተካሂዷል። በዚሁ ወቅት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር […]

The post ለተፈጥሮ ሀብት ህልውና አደገኛ የሆኑ አረሞችን ለማጥፋት የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል – የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:27:51